የትዝታው ንጉስ ክቡር ዶክተር ማህሙድ አህመድ ከመድረክ ሊሰናበት ነው።

በሀገራችን የሙዚቃ ዘርፍ ውስጥ ከ 50 ዓመታት በላይ የቆየው የክብር ዶ/ር አርቲስት ማሕሙድ አህመድ የመድረክ ስንብት የመጨረሻ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው ። የትዝታው ንጉስ ማህሙድ አህመድ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ላበረከተው አስተዋፅኦ ክብር ይገባዋል በማለት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ኮሚቴ በማዋቀር የጋሽ ማህሙድን የመጨረሻ የመድረክ መሰናበቻ ኮንሰርት ማዘጋጀት ፣ በሕይወት ታሪኩ ላያ ያተኮረ መፅሀፍ ማስመረቅ ፣ በስሙ መንገድ […]

የአጀንዳ ማሰባሰብና የተወካዮች መረጣ በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል

የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሓ-ግብር በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልል ማካሄድ ጀምሯል። ዛሬ እሁድ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው አጀንዳ ማሰባሰብና የተወካዮች መረጣ ከክልሉ 57 ወረዳዎች የተውጣጡ ተወካዮች ተሳታፊ ሁነዋል። የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዘገዬ አስፋው ሃገሪቱ የልዩነት ቀውስ ውስጥ፣ የፖለቲካ አለመግባባት፣ ጦርነት ውስጥ በመሆኑ ሃራዊ ምክክሩ አስፈልጓል በማለት ለተሳታፊዎች አስረድተዋል። ምከትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ አጎ […]